TAKEOUT Spot

GRAND Opening

A new takeout chapter for Addis — served with love, ginger, smoke & sauce.

ግንቦት 15/16 2018 ዓ.ም
Saturday & Sunday May 23 · 24 2026
-- Days
:
-- Hours
:
-- Min
:
-- Sec

እንኳን ደህና መጡ

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በቅርቡ የተከፈተውን የቴካውት ስፓት (Takeout Spot) ሬስቶራንት የምናስመርቅ መሆኑን እያሳወቅን ቅዳሜ ግንቦት 15 ከቀኑ 5 ሰዓት እና እሁድ ግንቦት 16 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ሰሚት በሚገኘው ሬስቶራንታችን በመገኘት እንድትመርቁልን እና የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ጠርተንዎታል።

— Takeout Spot Family

The Programme

Two days. One feast.

Day 01

Saturday ቅዳሜ

May 23 · 2026 ግንቦት 15 · 2018 ዓ.ም
11:00AM International
5:00LT ሀገራዊ ሰዓት
Day 02

Sunday እሁድ

May 24 · 2026 ግንቦት 16 · 2018 ዓ.ም
2:00PM International
8:00LT ሀገራዊ ሰዓት

Find us

Get Directions

One last thing

Will you be there?

Save a seat at our table. A short message is all we need — we'll handle the rest with warm plates and warmer welcomes.